Get Mystery Box with random crypto!

እስኪ ፈገግ በሉልን #ፈገግታ_ሱናም_አይደል? #ሶስት(3) ወጣቶች አንዲትን ልጅ ለት | 🍂 ረውደቱል ኢስላም የቁርአን እና የተርቢያ ማዕከል 🌿

እስኪ ፈገግ በሉልን

#ፈገግታ_ሱናም_አይደል?

#ሶስት(3) ወጣቶች አንዲትን ልጅ ለትዳር የፈልጉና አባታን በየተራ መጠይቅ ይጀምራሉ፦

አባትየው የመስጂድ ኢማም ነበሩና ለምርጫ እንዲረዳቸውአላቸው አንድ ዘዴ ለመጥቀም አሰቡ

#አንደኛውን ልጅ ስምህ ማን ይባላል ብልው ጠየቁት?

#ኢብራሂም እባላልው በል ሱረቱል ኢብራሂምን ቅራ አሉት ልጁም በሚያምር ድምፅ ቀራላቸው

#ሁለተኛውንም ስሙን ጠየቁት ዩሱፍ እባላለው ሲላቸው በል ሱረቱል ዩሱፍን ቅራ አሉት ልጁም አሳምሮ ቀራላቸው

#ሶስተኛውንም ስሙን ጠይቁት ልጁም ፊቱ በላብ ተጥልቅልቆ ያሲን እባላለው

ነገር ግን ጋደኞቼ ሰፈር ሲያቆላምጡኝ #ቁልሁወላሁአሃድ ፣እያሉ ነው ሚጠሩኝ

ብሎ አረፈው ይባላል

#ሌሎችንም_አድ_በማድረግ_ይሄንን_ምርጥ_ግሩፕ_እንዲቀላቅሉ_ያድርጉ።


https://t.me/ARADO_MUSLIM_SHBAB_JEMEA_GROUP

ለተለያዩ ትምህርቶች ይሄንን በመንካት ማግኜት ይችላሉ።

@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
@LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC


የላኢላሃ ኢለሏህ አማኞች
TELEGRAM CHANNAL