Get Mystery Box with random crypto!

ውሐን ቁጭ ብሎ መጠጣት የሚያስገኜው ጤናዊ ፋይዳ ውሐ ስንጠጣ ቆመን ከምንጠጣ ይልቅ ቁጭ ብለ | 🍂 ረውደቱል ኢስላም የቁርአን እና የተርቢያ ማዕከል 🌿

ውሐን ቁጭ ብሎ መጠጣት የሚያስገኜው ጤናዊ ፋይዳ

ውሐ ስንጠጣ ቆመን ከምንጠጣ ይልቅ ቁጭ ብለን ብንጠጣ የሚከተለውን ጥቅም እናገኛለን፡፡

❖ውሐን #ቁጭ ብለን ብንጠጣ ጥምን ይቆርጣል፤ ምክንያቱም ቆመን ስንጠጣ ውሀው በፍጥነት ነው የሚጓዘው ስለዚ የደረቀውን የምግብ ቱቦ ላያርሰው ይችላል፡፡

ቆመን በምንጠጣበት ጊዜ ከላይ ተንደርድሮ የሚመጣው ውሀ በሆዳችን ግርግዳ እና በዙሪያው ባሉ አካሎች በረጅም ጊዜ ልምድ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል፤

#ልብ በሉ ትንሽ የውሀ ጠብታ እንኳን ከጊዜ ብዛት ድንጋይ ትሰብራለች ብዛት ያለው ውሀ ደግሞ በፍጥነት ሲንደረደር ተርባይን ያሽከረክራል ቁጭ ስንልና ስንቆም የሆዳችን ፖዚሽን ይለያያል ይህም ቆመን ስንጠጣ ከላይ የመጣው ውሀ ሆድ ውስጥ ሳይቆይ በቀጥታ ወደትንሹ አንጀት የመጀመሪያው ክፍል #Duodenum ይገባል ቁጭ ብለን ስንጠጣ ደግሞ ውሀው ሆድ ውስጥ የመቀመጥ እድል ይኖረዋል በዚህም ሆድ ውስጥ በሚገኙ አሲዶች ይጣራል ይህም ለኩላሊት ጤንነት ጠቃሚ ነው ቆሞ መጠጣት በሰውነት ውስጥ ያለውን የፈሳሽ ባላንስ ያዛባል ይህም በረጅም ጊዜ #Arthritis ለተባለ የመገጣጠሚያ ህመም ያጋልጣል። የመሳሰሉት.....

ወሰላሙ አለይኩም