Get Mystery Box with random crypto!

◉አዎንታዊ አስተሳሰብ ✔

የቴሌግራም ቻናል አርማ kumnegerh — ◉አዎንታዊ አስተሳሰብ ✔
የቴሌግራም ቻናል አርማ kumnegerh — ◉አዎንታዊ አስተሳሰብ ✔
የሰርጥ አድራሻ: @kumnegerh
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 449
የሰርጥ መግለጫ

ሀሳባችንን ማንነታችንን እራሳችንን ብሎም ሀገራችንን ምንመረምርበት ምንዳስስበት የሁላችንም ቻናል ነው ሀሳብ አስታየታችውን በ inbox @Nahome_27_21

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-05 14:09:41 ፅናት
ታማኝ ነዉ ላላማዉ፤
ትጉ ነዉ ለሥራዉ፤
ማን አክሎት ከቶ፤
በጎ ሠርቶ አያዉቅም፤
ሰይጣን ተሳስቶ።


እቺ ግጥም የብዙዎቻችንን የሽንፈት ሚስጥር ትናገራለች ለማንኛዉም ያለመሳሳት መልካም በመስራት ሴጣንን እንኳን እንብለጥ!!!የዛሬዉ ምክሬ ነዉ

መልካም ቀን ለግጥሙ ደራሲ
60 views(✿◠‿◠ )@ዳሪክ ነኝ፡፡( ◠‿◠✿), 11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:41:06 ከሁሉ ፍቅር ይቀድማል!

ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ? ፍቅርን ፍጠር አካባቢህን በሙሉ በፍቅር ሙላው ለምታገኘው ሰው ሁሉ ሰላምን ስጥ ከልብህ መውደድን ተማር ! ከልብህ መስጠትን ጀምር ! ምንም ሳትጠብቅ ሁኔታዎችን ሳታይ ካንተ የሚጠበቀውን ብቻ ፈፅም ያኔ ህይወት መልካም ነገሯን በሙሉ ወደ አንተ ትገለብጣለች ደስታህ ወደር አይኖረውም ፤ ፍርሀት ጥርግ ብሎ ከውስጥህ ይጠፋል ፤ እመነኝ በፍቅር ከሆነ ሁሉን ነገር ታሸንፋለህ!

@Kumnegerh
@Kumnegerh
72 viewsÃlëmsègéd ➏➐➑➒➓, 18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:40:04 “Some people are Born with odds stacked against them in life.
But they never give up on achieving their Dreams.”
- Avijeet Das

@Kumnegerh
@Kumnegerh
65 viewsÃlëmsègéd ➏➐➑➒➓, 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:39:38 ያንተ ጥንካሬ!

አይንህ ወደ ብርሀኑ አቅጣጫ ከሆነ ሊጋርድህ የሚፈልግ ጥላ ከኋላህ ያርፋል፤ ሀሳብህ መልካም ነገር ላይ ብቻ ካረፈ መጥፎ ነገሮች አንተ ጋር ሳይደርሱ ከጀርባህ ይወድቃሉ።

ጨለማው ላይ ማፍጠጥ ብርሀን አይሰጥም፤ ድክመትህን ብቻ አጉልተህ አትይ! አንተ ባትሆን የማታልፋቸው ብዙ ችግሮች ነበሩ፤ አንተ ግን ለዛሬ ደርሰሀል፤ ወዳጄ አሁን ያለህ ጥንካሬ የምታስበውን ሁሉ ለማሳካት ከበቂ በላይ ነው!

ውብ ምሽት ተመኘንላችሁ
61 viewsÃlëmsègéd ➏➐➑➒➓, 18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:38:56 ትዕግስተኛ መሆን!

አንዳንዴ እኮ ምንም ሳይጎድለን ትዕግስት ማጣት ብቻ ባለንበት ያስቀረናል። ይቺ አለም ትንፋሹን ዋጥ አርጎ ለረጅም ጊዜ የቆየ የሚያሸንፍባት መድረክ ናት። መጀመሪያ ለምትፈልገው ሳይሆን ለሚያስፈልግህ ቅድሚያ ስጥ!

ለምሳሌ መዝናናት ፈታ ማለት እያማረህ ግን ቆይ እስኪ ዛሬ ይለፈኝ ማለት ከጀመርክና ያን ጊዜ ለሚጠቅምህ ነገር ከተጠቀምከው አትጠራጠር ወዳጄ ትክክለኛው መንገድ ላይ ነህ! ታጋሽ እንድትሆን ትልቁን የነገ መድረሻህ ማሰብ አለብህ፤ ለትልቁ ስትል ትናንሽ ደስታዎችን መተው ትችላለህ።
@Kumnegerh
@Kumnegerh
54 viewsÃlëmsègéd ➏➐➑➒➓, 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:37:55 The magical thing about big Dreams is they come with Time & Ability to Achieve them.
Most people use that Time & Ability doing something else that has nothing to do with their Dreams.
Get back to your Dreams. Power to Achieve your dreams has been in you all Along.

@Kumnegerh
@Kumnegerh
50 viewsÃlëmsègéd ➏➐➑➒➓, 18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:35:41 Be very Patient with yourself.
You might feel like you’re Missing out & want to rush things which can hinder your Creativity.
Trust your Timing. Take a moment to get clear about your Vision & take it one day at a time.
You’ll look back & be Grateful for it all.
48 viewsÃlëmsègéd ➏➐➑➒➓, 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:35:10 A Door is much smaller compared to the House,
A Lock is much smaller compared to the Door.
And a Key is the smallest of all but a key can open entire House.
Just a Small, Thoughtful solution can solve major Problems...!

@Kumnegerh
@Kumnegerh
48 viewsÃlëmsègéd ➏➐➑➒➓, 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:34:45 From one Tree you make a Million ∞ matches, and One match can burn a Million Trees,
so don't let one Negative thing affect the millions of Positives in your Life
46 viewsÃlëmsègéd ➏➐➑➒➓, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:34:27 Not everyday the sun shines bright
Sometimes there is storm and great tide...
Not everyday is peaceful
Sometimes they are awful...
But never ever look down and give up
Take a deep breath and chin up...
So...
Always take life challenges in a positive way and good attitude...
Yes you have passed another bad day with triumph...

@Kumnegerh
@Kumnegerh
46 viewsÃlëmsègéd ➏➐➑➒➓, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ