Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ ጊዜ ከምንወዳቸው ሰዎች የተሰጡን ትንንሽ ነገሮች ከነበሩን ውድ ነገሮች በላይ ዋጋ ያላቸው ይሆ | ♡ቅን ልቦች♡

ብዙ ጊዜ ከምንወዳቸው ሰዎች የተሰጡን ትንንሽ ነገሮች ከነበሩን ውድ ነገሮች በላይ ዋጋ ያላቸው ይሆናሉ።

ምክንያቱም እኛ ዋጋ የምንሰጠው ለስጦታዎቹ ሳይሆን ለስጦታዎቹ ባለቤቶች ስለሆነ ነው!!!!

በዋጋ ሲተመን ትንሽ ዋጋ ያለው ስጦታ
በዋጋ የማይተመን ስሜትን ያንፀባርቃል!!!

(copy)

@kn_lboch join