Get Mystery Box with random crypto!

'ዳርቻውን ብቻ አይተህ ሙሉ ባህርን መውደድ አትችልም።ወደ ጥልቀቱ ክፍል መግባት አለብህ።ማዕበል ወ | ♡ቅን ልቦች♡

"ዳርቻውን ብቻ አይተህ ሙሉ ባህርን መውደድ አትችልም።ወደ ጥልቀቱ ክፍል መግባት አለብህ።ማዕበል ወጀቡ ሊመታህ ይገባል።የፅልመት ክፍሉን ማየት አለብህ...ስቃዩን ልትዳብስ፤ቁጣውን ልታይ ይገባል።
ከዚያ በኃላ ወይ ሙሉውን ትወደዋለህ፤ወይ ሙሉውን ትጠላዋለህ፤ወይንም ሙሉውን ትተወዋለህ።
...ትክክለኛው ውዴታ የሚጀምረው የጋለ ስሜት ሲያልቅ ነው።"

@kn_lboch