የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
455
የሰርጥ መግለጫ
👌ጣፈጭ ታሪኮች😘
😱አስገራሚ መረጃዎች 🧐
🥰ውብ የፍቅር ቃላቶች🌹
😁ፈገግ የሚያስብሉ ቀልዶች😅
💪አነቃቂ ንግግሮች 🙀
🎙የድምፅ ፕራንኮች🙆♂
📽አዝናኝ አስጨፋሪ ሙዚቃዎች🎶
🧩አስገራሚና ፈታኝጥያቄዎች 🤔
በቆይታዎ ዘና ይበሉ
#የናንተው_ምርጫ
ለአስተያየትና ለማስታወቂያ 👇
@yohiliyat
@kiya_kiya
@yenenateee
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-07-06 09:57:50
113 viewsYohanawit♡, 06:57
2022-07-06 09:57:50
እንባ ክብደት የላትም ......... ግን ብዙ ሸክሞችን ይዛለች
112 viewsYohanawit♡, 06:57
2022-07-06 09:57:50
ማንም ሰው በቃሉ ሊገኝ እንደማይችል እያወክ መቼም አንለያይም ብሎ ቃል የሚገባልህን ሰው ማመን የለብህም
106 viewsYohanawit♡, 06:57
2022-07-06 09:57:49
ከሚያፅናና ውሸት ህመም ያለው እውነት እጅጉን ይበልጣል ፡
95 viewsYohanawit♡, 06:57
2022-07-06 09:57:49
እሩቅ ምስራቅ ሳለሁ ጃፓኗን ወድጄ
ትዝ ትለኛለች በፍቅኗ ነድጄ
የወይን ዘለላ አበባ የመሰለች
ውበቷ ግሩም ነው ሲያዩዋት ታፈዛለች
ከሷ ሚወዳደር ከየት ይመጣል ልኳ
የትህትና ምንጭ እቺባን ነው መልኳ
ማክበር ልማዷ ነው እናት አባቷን
በፍቅር ታንጿል እዩት ሰውነቷን
መች እጠግባት ይሆን ናፍቆቷን ተርቤ
በህይወት እስካለሁ አትጠፋም ከልቤ
@Yohi15
@Yohi15
@Yohi15
@Yohi15
87 viewsYohanawit♡, 06:57
2022-07-06 09:57:48
የጥቅምት አበባ *3 ለሽታ ለኔ ግን
ጣልሽብኝ ትዝታ ንብ ሆኜ መጥቼ እንዳይሽ
ፈገግ ብሎ ይቆየኝ ጥርስሽ መጣለሁ ጠብቂኝ በርሬ
ታዲያ ላልመለስ አፍሬ ተጣልቷል አይኗ ከአይኔ ጋር
እስታርቁኝ እንዴት ይነጋል ንገሯት አለሁ ትበለኝ
በሷ ነው እረፍት የማገኝ ሆይ ሆይ ....የቱ ተወዶ
ሆይ ሆይ ....የቱ ሊጠላ ሆይ ሆይ ....መላ አካላቷ
ሆይ ሆይ....በውበት ሞላ ሆይ ሆይ....የንጋት ኮከብ
ሆይ ሆይ....የንጋት ልጅ ሆይ ሆይ....አንቺን እያሰብኩ
ሆይ ሆይ....ልክረመው እንጂ
Weyyy yeha music
@yohi15
@yohi15
@yohi15
85 viewsYohanawit♡, 06:57
2022-07-06 09:57:48
Animation pic
80 viewsYohanawit♡, 06:57
2022-07-06 09:57:45
Helm ayche mata
@ato_fkr
76 viewsYohanawit♡, 06:57
2022-07-06 09:57:44
Blene Blene
Yemayesh endayne
76 viewsYohanawit♡, 06:57
2022-07-06 09:57:44
ዳህላክ ላይ ልስራ ቤቴን
ቁርጥ ሆኗል መለየቴ
76 viewsYohanawit♡, 06:57