Get Mystery Box with random crypto!

ድጋሚ ማስታወቂያ ለ2015 ዓ/ም ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ከመስከረም 03/01/2015 ዓ/ም ጀ | Kirkos curriculm

ድጋሚ ማስታወቂያ
ለ2015 ዓ/ም ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ከመስከረም 03/01/2015 ዓ/ም ጀምሮ ማጠናከሪያ ትምህርት የሚሰጥ ሲሆን ማጠናከሪያ ትምህርቱ ላይ ከወዲሁ ተዘጋጅታችሁ እንድትሳተፉ በጥብቅ እያሳሰብን ማጠናከሪያ ትምህርቱ እነደ ተጠናቀቀ ሞዴል ፈተና የሚሰጥ መሆኑን አዉቃችሁ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ እየገለጽን ማጠናከሪ ትምህርቱ ላ ያልተሳተፈ ተማሪ ሞዴል ፈተናላ የማይቀመት መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ፡፡


ት/ቤቱ