Get Mystery Box with random crypto!

ለሁሉም የመንግስትና የግል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችና የወረዳ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤቶች በ | Kirkos curriculm

ለሁሉም የመንግስትና የግል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችና የወረዳ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤቶች በሙሉ፡- የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የስርዓተ ትምህርት ትግበራና ክትትል ቡድን የ2015 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሂደትን ለማስጀመር የሚያስችል የትምህርት ተቋማትን ዝግጁነት ለማረጋገጥ በተለይም ደግሞ በሁሉም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አዲሱን ስርዓተ ትምህርት ተግባራዊ ለማድረግ በደረሳችሁ ሰነድ መሰረት እየተደረገ ያለውን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ ከቀን 23/12/2014 እስከ 27/12/2014 ዓ.ም ድረስ ድጋፍና ክትትል የሚደረግ መሆኑ ታዉቆ በተጠቀሱት ቀናት ለዚሁ ዓላማ ወደ ተቋማችሁ የሚላኩ ባለሙያዎችን እንድታስተናግዷቸው እናሳዉቃለን፡፡