Get Mystery Box with random crypto!

ፕሮፋይል አድርጉት ትልቅ በላእ ከፊታችን አለ profile እናድርገው በሰላት አንደራደርም !! | KIRAMI

ፕሮፋይል አድርጉት ትልቅ በላእ ከፊታችን አለ

profile እናድርገው


በሰላት አንደራደርም !!
በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቤቶች
ሙስሊም ተማሪዎችን ከሰላት ለመነጠል የሚደረገውን ዘመቻ እንቃወም
ወላሂ ነገ ቤታችን ድረስ ነው የሚመጣልን የቦሩ ሜዳው ታሪክ ላለመደገሙ ዋስትና የለንም

በሰላማዊ መንገድ በሶሻል ሚድያ ዘመቻ እንጠይቅ

በሴኩላሪዝም ሽፋን ሙስሊሞችን ከትምህርት ስርዓት ማግለል ይቁም


በአላህ ስም እጠይቃችኋለው በስልካችሁ ላይ ላሉ ሙስሊሞች አዳርሱ እስልምናችን አደጋ ላይ ነው

አነሰ ከተባለ ለ20 ሰው ሼር

#ሼር_አድርጉት