ተሸነፈ የተሰኘው አዲሱ የሙዚቃ ስራዬ በቅርቡ ወደ እናንተ ይደርሳል። ከዚህ ቀደም በስራዎቼ ሁሉ ላይ ታደርጉት እንደነበረው አሁንም አዲሱን ስራዬን አይታችሁ ገንቢ እና አበረታች አስተያየታችሁን እንዲሁም በስራዬ ላይ የተሰማችሁን እንድታካፍሉኝ ከወዲሁ በአክብሮት እጠይቃለሁ። ሲማ 154 views15:49