የኢትዮጵያን የቴሌኮም ዘርፍ የተረከበው ሳፋሪ ኮም እና ቀጣይ ዕቅዱ - ዲጂታላይዜሽንን በኢትዮጵያ ለማስፋፋትና ሀገሪቱን በሰይጣን ቁጥጥር ስር ለማንበርከክ በቅርቡ ስራውን የሚጀምረው ሳፍሪኮም የመጨረሻ እቅዱ በዩሃንስ ራዕይ የተጠቀሰውን ትንቢት ማስፈፀም ነው። የዩሃንስ ራዕይ 13:-16-18 "ታናናሾችና ታላላቆችም ባለጠጎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ ፥ የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቁጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ይደረጋል። ጥበብ በዚህ አለ። አዕምሮ ያለው የአውሬውን ቁጥር ይቁጠረው ፤ ቁጥሩም የሰው ቁጥር ነውና ፥ ቁጥሩም 666 ነው። " 530 views15:08