Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን አደረሳችሁ ! ዮሴፍ ወኒቆዲሞስ እደው ክቡራን፤ ዘገነዝዎ በአፈዋት ለወልደ ማርያም መድኅ | ✞Semayawi~tesfa✞

እንኳን አደረሳችሁ !

ዮሴፍ ወኒቆዲሞስ እደው ክቡራን፤
ዘገነዝዎ በአፈዋት ለወልደ ማርያም መድኅን፤
አቦሊ ሰማዕት ኮናኔ አርባዕቱ መዓዝን፤
ገዳማዊ መስተጋድል ወልደ እንጦኒ ጰላሞን፤
ወለተ ማጣት ሐና ወሐና መካን!