Get Mystery Box with random crypto!

አንቺ ፅዮን ማርያም አክሱም ላይ ያለሽው ፅላተ ሙሴን በጉያሽ የያዝሽው በህዳር 21 ለክብርሽ ስትመ | አንጉላላ ሰሚነሸ ኪዳነምህረት

አንቺ ፅዮን ማርያም አክሱም ላይ ያለሽው
ፅላተ ሙሴን በጉያሽ የያዝሽው
በህዳር 21 ለክብርሽ ስትመጪ
ለኢትዮጵያ ሀገራችን መፍትሔሽን አምጪ