Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ህፃናትና አረጋውያን የልማትና መረዳጃ ተቋም        አዲስ አበባ | ቄራ ሰላም መስጂድ የቲሞች ቢሮ

ሰላም ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ህፃናትና አረጋውያን የልማትና መረዳጃ ተቋም      
 አዲስ አበባ
የዒድ አል አድሀ (አረፋ በአል) በማስመልከት 400,000ብር ወጪ በማድረግ 7 በሬ ለ300 የቲም ቤተሰቦች ፣ ለአካል ጉዳተኞች ፣ ለአረጋውያን እና ለምስኪኖች /የስጋ/ ድጋፍ ተደርጓል።
ማሳሰቢያ፡ ሁለቱ በሬዎች ‘’በቀጥታ’’ ከአህለል ኸይር የተገኙ ናቸው።
ይህን የአረፋ ፕሮጀክት እንዲሳካ የበኩላችሁ አስተዋጽኦ ላደረጋችሁ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን።
https://t.me/keraSelamMesjideYetimochBiro
                           እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን!