Get Mystery Box with random crypto!

ረመዳን, 2014 _______________________________ በረመዳን ወር በተቋማችን የባን | ቄራ ሰላም መስጂድ የቲሞች ቢሮ

ረመዳን, 2014
_______________________________
በረመዳን ወር በተቋማችን የባንክ አካውንት ገቢ ያደረጉ  155 አህለል ኸይሮች በሚከተለው  Account Statement ቀርቧል።
_____________________________
በመሆኑም በባንክ ገቢ ካደረጉ ወንድሞቻችን መካከል፡
አንድ አህለል ኸይር 50,000ብር ገቢ አድርጓል።
1 አህለል ኸይር 40,000ብር ገቢ አድርጓል።
1 ወንድማችን 39,000ብር ገቢ አድርጓል።
3 አህለል ኸይሮች 20,000 ብር ገቢ አድርጓል።
1 አህለል ኸይር 15,000ብር ገቢ አድርጓል።
1 አህለል ኸይር 12,000ብር ገቢ አድርጓል።
4 አህለል ኸይሮች 10,000 ብር ገቢ አድርጓል።
1 አህለል ኸይር 9,000ብር ገቢ አድርጓል።
2 አህለል ኸይሮች 7,000ብር ገቢ አድርጓል።
2 አህለል ኸይሮች 5,000ብር ገቢ አድርጓል።

جزاكم الله خيرا

ለምታደርጉት ድጋፍ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን!
_____________________________
https://t.me/keraSelamMesjideYetimochBiro