Get Mystery Box with random crypto!

ዜና ዕረፍት የ እህታችን የማርታ አየለ ወላጅ አባት የሆኑት አቶ አየለ በትናትናው እለት አርፈዎ | KARADION batch of 2013

ዜና ዕረፍት

የ እህታችን የማርታ አየለ ወላጅ አባት የሆኑት አቶ አየለ በትናትናው እለት አርፈዎል ቀብር ዛሬ ወርቁሰፈር ማርያም በ 6:00 ሰአት ይደረጋል አቅራቢያ የምትገኙ ከጎንዎ ሁነን ግብአተ መሬቱን ሲፈፀም አብረናት እንሁን በሰቱ ማይመቸው በመኖሪያ ቤታቸው በመገኘት ከእህታችን ጎን እንሁን

መፅናናትን ለ እህታችን ማርታ እናም ለመላው ቤተሰቡዎ እንመኛለን