Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ደስ አለሸ ኢትዮጵያዬ በወንዶች ማራቶን ታምራት ቶላ 2:05:36 ገብቶ የአለም ሻምፕዮና | ከመፅሐፍት አለም 🌍📚🌏📚🌎📚

እንኳን ደስ አለሸ ኢትዮጵያዬ

በወንዶች ማራቶን ታምራት ቶላ 2:05:36 ገብቶ የአለም ሻምፕዮና ክብረወሰንን በማሻሻል ጭምር አሸናፊ መሆን ችሏል ።

ሙስነት ገረመው በሁለተኝነት በማጠናቀቅ የብር ሜዳልያ ለኢትዮጵያ ሲያስገኝ ሰይፉ ቱራ በበኩሉ 6ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል ።

በመድረኩ የመጀመሪያ ወርቅ ያገኘነው በ8ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ላይ ነበር ። በአትሌት ገዛኸኝ አበራ አማካኝነት በ2:12:42 በቀዳሚነት በማጠናቀቅ የወርቅ ሜዳልያ ባለቤት መሆን ችሏል ።

ከገዛኸኝ አበራ ድል በኋላ ግን ኢትዮጵያ በመድረኩ ሌላ የወርቅ ሜዳልያ ለማግኘት ዛሬን መጠበቅ ነበረባት!!

እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ !!

ጀግናው ታምራት ቶላ

በሞያክ ላበረከትከው ወደፊትም ለምታበረክተው ታላቅ ድል እናመሰግናለን




,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●••
┏━ ━━ ━ "" ━ ━┓
@kemetsehafalem
@kemetsehafalem
@kemetsehafalem
┗ ━ ━ "" ━ ━ ┛
  ┊┊┊┊┊
  ┊┊┊┊
  ┊┊┊
┊┊