Get Mystery Box with random crypto!

ኪያዬ

የቴሌግራም ቻናል አርማ kemeden — ኪያዬ
የቴሌግራም ቻናል አርማ kemeden — ኪያዬ
የሰርጥ አድራሻ: @kemeden
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 683
የሰርጥ መግለጫ

ደስ በሚሉ ቀናት… ደስታ በሞላቸው እና እሚያልፉ በማይመስሉ ውብ ቀናትም መሐል አንቺ ልቤ ውስጥ ነበርሽ … መንገዱ አድክሞኝ መንገድ ዳር በወደኩበትም ቀናት ቢሆን አንቺን አረሳሁሽም።

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-22 23:05:58 ለቂጡ ሱሬ መግዣ የሌለው ወንድ ሁላ እየተነሳ ትብላው ብሬን እያለ ይዘፍናል ኧረ bro አያስኬድም ስትለው...

አርቴፊሻል ጡትና ቂጥ ያላት እኮ ናት ነካካው ገላዬን አካሌን ደባብሰው እያለች የምትዘፍነው ኧረ sis አያስኬድም

#መልስ_ምት_ያስጠላሃል
260 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 23:05:57 ሴቶች ለሜካፕ የሚያወጡትን ብር ለተቸገረ ሰው ቢሰጡ ኖሮ ፈጣሪ ደስ ብሎት ጥሩ ባል ይሰጣቸው ነበር።
232 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 23:05:57 አንተን እንደ ገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር ምክኒያቱም ከአንተ በላይ ስላንተ የሚያውቅ የለምና
223 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 23:05:57 5 ቤተሰብ ያለበት ቤት ውስጥ 4 ዳቦ ካለ እናት "እኔኮ ዳቦ አልወድም" ትላለች
***
#ክብር_ለእናቶቻችን
219 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 23:05:56 ተይ ይህን የቀበሌ ዘይት አትብዪ ሪህ ያሲዛል ይላታል...!
:
ዘይቱ መስሎህ ነው ሰለፉ ነው ሪህ የሚያሲዘው
205 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 23:05:56 ምድር ላይ ያላህ ሃብት ህሊናህ ነው ቅን ሁን
199 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 23:05:56 እኔ ምለዉ ትምህርት ቤት መቶ ብር ክፈል ተብለህ ቀበሌ ድሀ ነዉ ብሎ እዲፅፍልህ 200ብር የከፈልከዉ ልጅ ግን ታከምክ?
194 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 23:05:55 ፀጉራችሁን ወደላይ አምፖሎ አሲዛቹ ጆሮ ጌጥ የምታደርጉ ወንዶች ግን ቀሚስ መቼ እንጠብቅ
189 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 23:05:55 የሰው ልጅ የሚለካው በአለባበሱ ሳይሆን በሜትር ነው፤ የሚመዘነው ደግሞ በሀብት ሳይሆን በሚዛን ነው።
184 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ