Get Mystery Box with random crypto!

#TokyoOlympics2020 world Taekwondo ኢትዮጵያ በ ቶኪዮ ኦሎምፒክ የመጀመ | Kedir world Taekwondo

#TokyoOlympics2020 world Taekwondo

ኢትዮጵያ በ ቶኪዮ ኦሎምፒክ የመጀመሪያውን ዲፕሎማ አግኝታለች ።

በ ወርልድ ቴኳንዶ የመጀመሪያ ተሳትፎን በ ኦሎምፒክ ያደረገው ሰለሞን ቱፋ #ሰባተኛ ደረጃን በ መያዝ ዲፕሎማውን መረከቡን #EOC ዘግቧል ።

@kedirTkd