Get Mystery Box with random crypto!

የኢፌድሪ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ከብ | ዘማሪ ክብሮም

የኢፌድሪ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ እና ከብጹዓን አባቶች ጋር ትላንት እሁድ የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም. ውይይት አካሂደዋል።

የውይይቱ ትኩረት ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ እንደነበር የደረሰን ዜና ጠቁሟል።