Get Mystery Box with random crypto!

በመጨረሻም በተከሠተው አለመግባባት በአጠቃላይ በሕዝባችን ላይ የደረሰው ስብራት ከባድ በመሆኑ የዓለ | ዘማሪ ክብሮም

በመጨረሻም
በተከሠተው አለመግባባት በአጠቃላይ በሕዝባችን ላይ የደረሰው ስብራት ከባድ በመሆኑ የዓለም ማኅበረ ሰብ የተቻለውን ድጋፍ ሁሉ በማድረግ ሕዝባችንን እንዲያግዝ፣ መንግሥታችንና ሁሉም የፖለቲካ ኃይሎችም የተጀመረውን የሰላም ጉዞ እንዳይቀለበስ በከፍተኛ ኃላፊነት እንዲሰሩ፣ ኢትዮጵያውያን የሆናችሁ ልጆቻችንም በተለመደው የመተጋገዝ ቅዱስ ባህላችን መሠረት እርስ በርስ በመረዳዳት ይህንን ፈተና እንድናልፈው በእግዚአብሔር ስም አባታዊ መልእክታችንን ከአደራ ጋር እናስተላልፋለን፤

መልካም በዓለ ልደት ያድርግልን
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ

ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን

አባ ማትያስ ቀዳማዊ
ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ
ዘአኩስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት

ታሕሣሥ ፳፱ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም.
አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ