Get Mystery Box with random crypto!

ድንቅ የበረከት ስፍራ በዕለተ ሰንበት #ከማሕበረ_ፅጌ_ማርያም ጋር #በደብረብርሃን_ወህኒ_ቤት | ዘማሪ ክብሮም

ድንቅ የበረከት ስፍራ በዕለተ ሰንበት

#ከማሕበረ_ፅጌ_ማርያም ጋር #በደብረብርሃን_ወህኒ_ቤት

እንደሚታወቀው #ማሕበረ_ፅጌ_ማርያም በመላው ኢትዮጵያ ማለት ይቻላል ለብዙ ዓመታት በየወህኒ ቤቱ የተለያዩ እርዳታዎችን ማለትም እንደ #መንፈሳዊ_መፅሐፍትን #የንፅህና_መጠበቂያ ፣ሌላም ሌላም .......ከማድረግም በዘለለ የምሳ መርሐ ግብራትን ከመንፈሳዊና ዘለዓለማዊ ምግብ ጋር በማድረግ የሚያከናውኑት በጎ ተግባር ለሌሎችም ማሕበራት ይበል የሚያሰኝ ተግባር ነዉና በርቱ ተበራቱ ለማለት እወዳለሁ