Get Mystery Box with random crypto!

✞ኬብሮን ⨳የታመሙ ባንቺ ይፈወሳሉ፣የቆሰሉም ባንቺ ይድናሉ። ⨳እመቤቴ ማርያም ሆይ፥ጌጤ ሽልማቴ | ✞ኬብሮን

✞ኬብሮን

⨳የታመሙ ባንቺ ይፈወሳሉ፣የቆሰሉም ባንቺ ይድናሉ።


⨳እመቤቴ ማርያም ሆይ፥ጌጤ ሽልማቴ ሆይ፥ክብሬ ገናንቴ ለችግሬ ሀብት ባለፀግነት ለልምሾነቴም ብርታት ነሽ።

፦አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ


@kebbron
@kebbron