Get Mystery Box with random crypto!

ግንቦት 20 የድል በዓል ~~~~~~~~~~~~ ከዛሬ 31 ዓመት በፊት ግንቦት 20, 1983 ዓ.ም | ከአለም ጋለሪ🌐

ግንቦት 20 የድል በዓል
~~~~~~~~~~~~

ከዛሬ 31 ዓመት በፊት ግንቦት 20, 1983 ዓ.ም መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተደሰተበት ብዙዎች ደማቸውን እና አጥንታቸውን በመገበር ከ 17 አመት የግፍ እና የጭፍጨፋ አገዛዝ ሀገራችን ነፃነቷን የተቀዳጀችው በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር የወጋ ቢረሳ የተወጋ ግን አይረሳም ክብር ለ ግንቦት 20 ሰማዕታት ይሁን ፈጣሪ ከ ዳግማዊ ደርግ ሁሉ ይጠብቀን አሻም ለሀገራችን አሻም ለህዝባችን ፡፡