በኢትዮጵያ ተጨማሪ የ3 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን ፣ ባጠቃላይ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 60 ደርሷል፡፡ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ ህይወታቸው ያለፈ 3 ሰዎች ሁኔታ 1.በህክምና ላይ የነበሩ የ60 አመት የአዲስ አበባ ነዋሪ (ወንድ) 2.በህክምና ላይ የነበረ የ19 አመት የአዲስ አበባ ነዋሪ 3.በአስክሬን ምርመራ ቫይረሱ የተገኘበት የ32 አመት የአዲስ አበባ ነዋሪ 22.6K views12:59