Get Mystery Box with random crypto!

🇰 🇦 🇱 🇺 🇹 🇺 🇧 🇪

የቴሌግራም ቻናል አርማ kalu_funny — 🇰 🇦 🇱 🇺 🇹 🇺 🇧 🇪
የቴሌግራም ቻናል አርማ kalu_funny — 🇰 🇦 🇱 🇺 🇹 🇺 🇧 🇪
የሰርጥ አድራሻ: @kalu_funny
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 281
የሰርጥ መግለጫ

በምን ነገር ከጥረት ቀጥሎ መፅናት አለብህ በጥረት ዉስጥ ካልፀናህ ሁሌም ጥረት ዉጤት ሳይሆን ህልም ነው የሚሆነው ፅናት ከሌለህ ፀሀይን በስተ ምእራብ እንደ መጠበቅ ማለት ነው

any Commnte @kingo_Tubebot or @Mudegaww
join geroup @promotionkalu

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-11-24 22:08:14 አንዳንዴ የውስጥህን ድምፅ የሚያፍኑ ውስጫዊ ጫጫታዎች ይበዛሉ፤ የምትፈልገውን እንዳትሆን በራስህ መንገድ እንዳትጓዝ የሚያደርጉ ጫናዎች ይበረታሉ፤ ፅናት ማለት ህልምህን ለመኖር የሚከፈለውን መስዋዕትነት ሁሉ ከፍሎ ሳያቆሙ መቀጠል ነው።

@kalu_Funny
@kalu_Funny
256 views19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-23 16:38:31 ትናንት ታሪክ ነው አልፎአል ዛሬ ግን ሕይወት ነው የትናንት ስተትህ አልፎአል ዋናዉ ነገር ከትናንት መማርህ ነው

@kalu_Funny
@kalu_Funny
270 views13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-20 18:02:37 አንዳንዴ ህመም ሲይዝህ ነው ከምንም ነገር ጤና ወሳኝ እንደሆነ የሚገባህ፤ ከጎደለህ በኋላ እንዳታዝን አሁን ያሉህን ነገሮች ተመልከትና ተመስገን በል!

@kalu_Funny
330 views15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-12 11:32:48 እንደ ማንኛውም ሰው ስተት ልሰራ ትችላለህ መሳታትህ የህይወት ፍፃሜ አይደለም ግን ከስተትህ መማርህ ግን ብልህነት ነው

መልካም ቀን

@kalu_Funny
@kalu_Funny
380 views08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-29 17:39:25 የትላንት ስህተት መማሪያ ታሪክህ ነው ዛሬ ደሞ ህይወት ነው ትላንት ላይ ከምትፀፀት ዛሬ ላይ መስራት አለብህ ላለመፀት ትናንት አልፎአል ዛሬ ግን አላለፈም ዛሬ ስራበት

መልካም ምሽት

@kalu_Funny
@kalu_Funny
448 views14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-25 18:50:28 የስኬት ስንቅ አንዱ ሞራል ነው ሰዎች ሞራል ላይሰጥሁ ይችሉ ግን አንተ ጥራትህን እዳታቆም ለራስህ ሞራል ሰጪ በመሆን ልመድ አየህ ሰዎች ጥረት ላይ ሳይሆን ውጤትህ ላይ ነው ሞራል የሚሰጥሁ


መልካም ምሽት

@kalu_Funny
@kalu_Funny
752 views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-21 21:56:53 በምን ነገር ከጥረት ቀጥሎ መፅናት አለብህ በጥረት ዉስጥ ካልፀናህ ሁሌም ጥረት ዉጤት ሳይሆን ህልም ነው የሚሆነው ፅናት ከሌለህ ፀሀይን በስተ ምእራብ በጠበቅ ማለት ነው

መልካም ምሽት

@kalu_Funny
@kalu_Funny
455 views18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-16 17:21:46 አንተ ዉጤታማ አለመሆንህ ምክንያት ጥፍትህ አለማመንህ ለምሳሌ A ብጣመጣ A አመጣው ትላለህ F ብታመጣ ደግሞ አስታማሪዉ F ሰጠኝ ትላለህ ጥፍትህ ካላመንክ በስተቀር ዉጤታማ መሆን አትችልም ሁሌም ከጥፍትህ ተማር

መልካም ምሽት

@kalu_Funny
@kalu_Funny
437 views14:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-15 19:07:28 እዚህ አለም ላይ እራስንህን እደመሆን ታላቅነት የለም እራስህን ስትሆን ሰዉ ላይወድህ ይችላል ግን በዉስጡ እንዳንተ መሆን ይፈልጋል እራስህን ካሎንክ ግን ሰዎች ለጊዜው ሊወዱህ ይችላሉ ግን እዉነቱን ሳዉቁ ግን እስከ ዘላለም ይጠሉሀል ሁሌም እራስህን ሁን

መልካም ምሽት

@kalu_Funny
@kalu_Funny
406 views16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-12 21:40:00 አሁን በዝቅታ ላይ ልትሆን ትችላለህ ግን በዝቅታ ላይ ካልፀናህ ከፍታዉን አታየዉም እና ለምሳሌ የእንጦጦን ዳገት ለመወጣት የግድ ዝቅ ማለት አለብህ ዝቅ ካላክ መስተቀር ከፋ አትለምና እንጦጦ የምታገኘው በዝቅታ ስትፀና ብቻ ነው ዝቅታህ የነገ ከፍታህ ነው

መልካም ምሽት

@kalu_Funny
@kalu_Funny
383 views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ