#የአላማ_ሰው_መሆን! ➟ "ወዴት መሄድ እንደምትፈልግ ካላወክ የትኛውም መንገድ የሚወስድህ ይመስልሀል" የሚል አባባል አለ። በጣም የሚገርም እውነት የያዘ ነው፤ ህልም ያስፈልግሀል፤ የአላማ ሰው መሆን አለብህ! ➟ እርግጠኛ ነኝ ሁሌም የአይምሮ ሰላም እየተሰማህ መኖር ትፈልጋለህ፤ ወዳጄ አንድ ነገር አርግ አጥብቀህ የምትፈልገውን የህይወትህን ጥግ አሁን እወቀው! 163 views18:40