Get Mystery Box with random crypto!

#ኢድ ሙባረክ አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዶቼ kalido ነኝ ye umi ውድ | ካሊድ ታረቀኝ(ye umi) official

#ኢድ ሙባረክ

አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዶቼ kalido ነኝ ye umi

ውድ የቻናሌ ቤተሰቦችና የድርሰቴ አንባቢዎች እንኳን ……………… ለ1443
ኛው የኢድ አል አደሃ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ !
አደረሰን!!

እያልኩ በቅርቡ በይዘቱ እረዘም ያለ ክፍል የነበረው {አፍላ ፍቅር} የተሰኘው ፅሁፌን ለአንባቢያን ማድረሴ ይታወሳል፡ የድርሰቱ ማብቃቱን ተከትሎ በፅሁፉ ዙሪያ ለሰጣችሁኝ ሃሳብና አስደማሚ አስተያየት ከልብ በአላህ ስም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ፡ በቅርቡም ሂራን የተሰኘ ልብ አንጠልጣይ ኢስላማዊ አደብን እንደ ሁሌውም የተላበሰ ታሪክ ጥራቱን ከጠበቀ ትረካ ጋር እንካችሁ እላለሁ በአላህ ፈቃድ

#ለአላህ ብዬ እወዳቹሀለው

ቀደምት ፅሁፎቼ
የት አደረሷት
የአባቴ ገዳይ
አትፍረድ
አፍላ ፍቅር
ሂራን coming soon

ኢድ ሙባረክ

ካሊድ ታረቀኝ (ÿë umi)

ወሰለምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ @kalidoyeumi

ኢድ ሙባረክ