Get Mystery Box with random crypto!

JUSTIN APOLOGETICS]

የቴሌግራም ቻናል አርማ justin_apologetics — JUSTIN APOLOGETICS] J
የቴሌግራም ቻናል አርማ justin_apologetics — JUSTIN APOLOGETICS]
የሰርጥ አድራሻ: @justin_apologetics
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 659
የሰርጥ መግለጫ

ከእስልምናና ከሌሎች ቤተ እምነቶች ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ መስጫ
“ #አንድ ጌታ #አንድ ሃይማኖት #አንዲት ጥምቀት፤”
— ኤፌሶን 4፥5
አስተያየት ካሎት @Againest_hereticss_bot ላይ ያድርሱን

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-11-17 15:48:53 ኦሪት ዘኍልቍ 12 1. ሙሴም #ኢትዮጵያይቱን አግብቶአልና ባገባት #በኢትዮጵያይቱ ምክንያት ማርያምና አሮን በእርሱ ላይ ተናገሩ።
12 2. እርሱም፦ በውኑ እግዚአብሔር በሙሴ ብቻ ተናግሮአልን? በእኛስ ደግሞ የተናገረ አይደለምን? አሉ እግዚአብሔርም ሰማ።
12 3. ሙሴም በምድር ላይ ካሉት ሰዎች ሁሉ ይልቅ እጅግ ትሑት ሰው ነበረ።
12 4. እግዚአብሔርም ወዲያው ሙሴንና አሮንን ማርያምንም። ሦስታችሁ ወደ መገኛኛው ድንኳን ውጡ ብሎ ተናገረ ሦስቱም ወጡ።
12 5. እግዚአብሔርም በደመና ዓምድ ወረደ፥ በድንኳኑም ደጃፍ ቆመ አሮንንና ማርያምን ጠራ፥ ሁለቱም ወጡ።
12 6. እርሱም፦ ቃሌን ስሙ በመካከላችሁ ነቢይ ቢኖር፥ እኔ እግዚአብሔር በራእይ እገለጥለታለሁ፥ ወይም በሕልም እናገረዋለሁ።
12 7. ባሪያዬ ሙሴ ግን እንዲህ አይደለም እርሱ በቤቴ ሁሉ የታመነ ነው።
12 8. እኔ አፍ ለአፍ በግልጥ እናገረዋለሁ፥ በምሳሌ አይደለም የእግዚአብሔርንም መልክ ያያል በባሪያዬ በሙሴ ላይ ትናገሩ ዘንድ ስለ ምን አልፈራችሁም? አለ።
12 9. እግዚአብሔርም ተቈጥቶባቸው ሄደ።
12 10. ደመናውም ከድንኳኑ ተነሣ እነሆም፥ ማርያም ለምጻም ሆነች፥ እንደ አመዳይም ነጭ ሆነች አሮንም ማርያምን ተመለከተ፥ እነሆም፥ ለምጻም ሆና ነበር።
12 11. አሮንም ሙሴን፦ ጌታዬ ሆይ፥ ስንፍና አድርገናልና፥ በድለንማልና እባክህ፥ ኃጢአት አታድርግብ።
12 12. ከእናቱ ሆድ በወጣ ጊዜ ግማሽ ሥጋው ተበልቶ እንደ ሞተ እርስዋ አትሁን።
12 13. ሙሴም ወደ እግዚአብሔር እየጮኸ። አቤቱ፥ እባክህ፥ አድናት አለው።
12 14. እግዚአብሔርም ሙሴን፦ አባትዋ ምራቁን በፊትዋ ቢተፋባት ስንኳ ሰባት ቀን ታፍር ዘንድ ይገባት ነበር ሰባት ቀን ከሰፈር ውጭ ተዘግታ ትቀመጥ፥ ከዚያም በኋላ ትመለስ አለው።
12 15. ማርያምም ከሰፈር ውጭ ሰባት ቀን ተዘግታ ተቀመጠች ማርያምም እስክትመለስ ድረስ ሕዝቡ አልተጓዙም።
12 16. ከዚያም በኋላ ሕዝቡ ከሐጼሮት ተጓዙ፥ በፋራንም ምድረ በዳ ሰፈሩ።
270 views12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 18:45:50
#መልካም_ዜና_መጽሓፍ
የሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መልእክታት ከሮሜ እስከ ገላትያ ክፍል ፩
በመጋቤ ሐዲስ ስቡሕ አዳምጤ ገበያላይ ውለዋል።
#ዋጋ_620ብር ለኅብረቱ አባላት ታላቅ ቅናሽ #470ብርብቻ ፍስሃን @tsionfish ይዘዙት።

#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_5ኪሎ_ቅድስት_ማርያም_ዋናው_በር_ፊትለፊት_ሽዋ_ዳቦ_መነጽር_ቤቶቹ_ውስጥ_ወይም_በ0986025463_0966214181_ይደውሉ!!
241 views15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ