የውርስ ኃጢዓት..?? " እነሆ፥ በዓመፃ ተፀነስሁ፥ እናቴም በኃጢአት ወለደችኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 51: 5) " አባቶቻችን ኃጢአትን ሠሩ ዛሬም የሉም፤ እኛም በደላቸውን ተሸከምን።" (ሰቆቃው ኤርምያስ 5: 7)፡ " አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤" (ኦሪት ዘጸአት 20: 5) 122 views18:39