Get Mystery Box with random crypto!

' ክርስቶስ የሚታየውን ወተት ከአንቺ ደረት ተጠግቶ ጠጥቶ ነበር ዮሐንስ ደግሞ የተሰወሩ ምስጢራትን | JUSTIN APOLOGETICS721]

" ክርስቶስ የሚታየውን ወተት ከአንቺ ደረት ተጠግቶ ጠጥቶ ነበር ዮሐንስ ደግሞ የተሰወሩ ምስጢራትን ከእርሱ ደረት ተጠግቶ ጠጥቷል ክርስቶስ ወደ አንቺ እቅፍ በመተማመን እንደ ተጠጋ ዮሐንስም ወደ ክርስቶስ እቅፍ በመተማመን ተጠግቷል ልጅሽ ድምጹን እንደምትናፍቂ ስላወቀ መጽናኛ ይሆንሽ ዘንድ በገናውን ዮሐንስን ሰጠሽ "

[_ቅዱስ ኤፍሬም ሶሪያዊ_]
@JUSTIN_APOLOGETICS721