Get Mystery Box with random crypto!

“..ሰይጣን በአንዳንዶች መስቀሉን ይክዱ ዘንድ በእነርሱ ላይ ሥራውን ይሠራል፣ የጌታችንን ሕማማቱን | JUSTIN APOLOGETICS721]

“..ሰይጣን በአንዳንዶች መስቀሉን ይክዱ ዘንድ በእነርሱ ላይ ሥራውን ይሠራል፣ የጌታችንን ሕማማቱንና ሞቱን እንዲያፍሩበትና ምትሐት ነው እንዲሉ በውስጣቸው ይሠራባቸዋል፣ ከድንግል መወለዱንና ሥጋ መልበሱን፣ እንዲሁም የእኛን ባሕርይ ርኩስ እንደ ሆነ አድርጎ ይነቅፋል። ከአይሁድ ጋር ደግሞ ሰዎች መስቀሉን እንዲክዱ ቤተ ክርስቲያንን ይዋጋታል፣ ከአሕዛብ ጋር ደግሞ ድንግል ማርያምን ይነቅፋሉ ያክፋፈላሉ፣ ክርስቶስ ከእርሷ ባሕርይዋን ገንዘቡ አድርጎ እንዳልተወለደ አድርገው ይናገራሉ። የክፋት ሁሉ መሪና ፍታውራሪ የሆነው ዲያብሎስ አሠራሩ ብዙ ዓይነት ነውና፣ እርሱ የሰዎች ፈታኝና አታላይ እንደ መሆኑ ሰዎችን በተለያዩ መንገዶች ከእውነት ይለያቸው ዘንድ ይፈትናቸዋል..።”

ቅዱስ አግናጥዮስ
The Epistle of Ignatius to the Philippians : chapter: [The malignity and folly of Satan. ]

ከብዙ ጊዜ መጥፋት በኋላ ተመልሰናል።

ሰላም ለናንተ ይሁን ብለናል።