Get Mystery Box with random crypto!

ኢሚግሬሽን ሄዶ መሠለፍ ቀረ ኦንላይን በመመዝገብ ፓስፖርትዎን እጅዎት ላይ ያስገቡ ONLINE PAS | Ethiopian online passport

ኢሚግሬሽን ሄዶ መሠለፍ ቀረ ኦንላይን በመመዝገብ ፓስፖርትዎን እጅዎት ላይ ያስገቡ
ONLINE PASSPORT ETHIOPIA
CALL 0911051560
ፓስፓርት ለማውጣት መሰለፍ ቀረ እቤትዎ ሆነው ወረፉ ያሲዙ
ለበለጠ መረጃ ይደውው መረጃ ይጠይቁ ወረፋ ያሲዙ
ከሀገር ውጪ ላላቹ አገልግሎት መስጠት ጀምረናል
ይደውሉ 0911051560
1 አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልገው
*የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
*የልደት ካርድ
* የመኖሪያ አድራሻ
*ስልክ ቁጥር
#በአቅራቢያው የሚገኝ ኢሚግሬሽን አሻራ ይሰጣሉ
2 ፓስፓርት ለማደስ የሚያስፈልገው
*የፓስፖርት የመረጃ ገጽ
*ፓስፓርት ሳይዝ ፎቶ
* የመኖሪያ አድራሻ
*ስልክ ቁጥር
3 የጠፉ ፓስፓርት ለማውጣት
*የቀበሌ መታወቂያ
* ፓስፓርት ሳይዝ ፎቶ
*የፓሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
4 ከ18 አመት በታች ለሆኑ ልጆች የሚያስፈልገው
*የወላጅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
*የልደት ካርድ
*የወላጅ ስልክ ቁጥር
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ያናግሩን https://t.me/jobsolutionet