ታላቅ የምስራች ለሐዲስ እውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ከቅዳሜ ሰኔ 25 /2014 ጀምሮ ተከታታይ (በአሏህ ፈቃድ ከአርበዒን አን ነወዊ እስከ ሱነኖች የሚዘልቅ)የሀዲስ ትምህርትእንደሚጀመር ስናበስረዎ በታላቅ ደስታ ነው። ዘወትር ከእሮብ እስከ እሁድ ከ11:30ጀምሮ 01 ሀይደር መድረሳ። ደርሱ ሴቶችንም ወንዶችንም ያካትታል።ኢንሻአላህ ይህንን ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ። 74 viewsإمام الذهبي, 19:31