Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድ እና የተከበራቹ የጅግጅጋ ነዋሪ ጀምዐዎቻችን በሙሉ,,, | አል–በረካ ኢስላማዊ ማህበር Al-Baraka Islamic Association

አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ወድ እና የተከበራቹ የጅግጅጋ ነዋሪ ጀምዐዎቻችን በሙሉ,,,
እነሆ እንደተለምዶው ፕሮግራማችን በአላህ ፍቃድ አሁን የስምንተኛውን ዙር የደም ልገሳ ፕሮግራም ለማካሄድ ደርሰናል።
የፊታችን እሁድ ግንቦት 7 ( May, 15) ትሳተፉ ዘንድ በኢስላማዊ ጥሪ እንጋብዞታለን,,
የተለምዶው የደም መለገሻ ቦታ (ሪፈራል ጊቢ) በመገኘት እንድትለግሱና ነፍስን የማዳን ጥሪ ዘመቻውን ይቀላቀሉ ዘንዳ እንደተለምዶው እንጋብዞታለን