Get Mystery Box with random crypto!

ታላቁ ዓሊም ሸህ ቃሲም ታጁዲን እና ሸህ ዑመር ይማም ዛሬ ጠዋት ፍርድ ቤት ቀርበው የ5ሺ ብር ዋስ | ጀማል ነኝ ዊላዳውን አብሣሪ

ታላቁ ዓሊም ሸህ ቃሲም ታጁዲን እና ሸህ ዑመር ይማም ዛሬ ጠዋት ፍርድ ቤት ቀርበው የ5ሺ ብር ዋስትና ተፈቅዶላቸው የነበረ ቢሆንም ፖሊስ ይግባኝ በመጠየቁ ለነገ ዘጠኝ ሰአት ተቀጥረዋል።
ፍትህ ያለ ወንጀላቸው ለታሰሩ ዑለማእ እና ወጣቶች
የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ማሕበር