Get Mystery Box with random crypto!

እግዚአብሔር ይመራቹሀል! “እግዚአብሔር ብቻውን መራው ፤ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም | #Fire🔥 Embassy Girum Révíväll🇪🇹🔥🔥

እግዚአብሔር ይመራቹሀል!
“እግዚአብሔር ብቻውን መራው ፤ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።”
— ዘዳግም 32፥12
እግዚአብሔር በያላችሁበት ቦታ እየመራችሁ እየጠበቃችሁ እያኖራችሁ ...እንደሆነ አውቃለሁ ...ቃሉም እንደሚለው ብቻውን መራው ነው ማንም በሌለበት ምድረበዳ ሰው ቀርቦ በማያግዝበት ቦታ...!
በተጨነቅን ሰአት በብቸኝነታችን ሰአት ቀርቦ ብቻውን የመራን እሱ ብቻ ነው!

በጣም የገረመኝ ቃሉ የሚለው በምድረ በዳ ነው...ደሞ ብቻውን ነው የመራው!
አያችሁ በተመቻቸ ቦታና ጊዜ ማንም ሊረዳን ይችላል ሰው ጓደኛ በበዛበት ማንም ሊቀርበንና ሊያግዘን ይችላል ...በምድረበዳ ግን ብቸኛ ስንሆን ግን ስንወድቅ ግን...ሊመራን የሚወደውና የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው! ሌላ ማንም አይገኝም!
ስሙ ይባረክ

Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን