Get Mystery Box with random crypto!

አንተ ካለህ የለም የሚባል ነገር የለም አለም የሚባለው ነገር ሁሉ አንተ ከሌለህ የለም ያንተ መ | #Fire🔥 Embassy Girum Révíväll🇪🇹🔥🔥

አንተ ካለህ የለም የሚባል ነገር የለም
አለም የሚባለው ነገር ሁሉ አንተ ከሌለህ የለም
ያንተ መኖር ነው የሁሉ ነገር መኖር
አንተ ኑር እንጂ የማይኖር ነገር የለም
እግዚአብሔር ካለ ሁሉም አለ!