Get Mystery Box with random crypto!

#ዮሴፎች_በርቱ ዘፍ 20:28 ዮሴፍ እግዚአብሄር ወዳሳየዉ የንግስና ህልም የሚደርስበት መንገድ ባ | #Fire🔥 Embassy Girum Révíväll🇪🇹🔥🔥

#ዮሴፎች_በርቱ
ዘፍ 20:28
ዮሴፍ እግዚአብሄር ወዳሳየዉ የንግስና ህልም የሚደርስበት መንገድ ባርያ ሆኖ በመሸጥ ዉስጥ እንደሆነ አያዉቅም ። ወደ ግብፅ በባርነት ሲሸጥ በደስታ እየሳቀ አልሄደም። ወንድሞቹ ሲሸጡት በዮሴፍ ልብ ዉስጥ ደስታ ሳይሆን የመከዳት ያለመፈለግ የብቸኝነት ስሜት ነበር እግዚአብሄር ግን በማይመስል መንገድ ወደ ንግስና እየወሰደዉ ነዉ። ከሚታየዉ ባርነት ጀርባ ለንግስና የሚተጋ አምላክ አለ።
አሁን የምታልፉበት መንገድ እግዚአብሄር የተዋቹ የረሳቹ በሰዉም የተጠላችሁ ሊመስላችሁ ይችላል። ነገር ግን እግዚአብሄር በዛ ዉስጥም መንገድ አለዉና ባይመስላችሁም የተናገራችሁን ለመፈፀም ከነገሩ ጀርባ እየሰራ ነዉ። ስለዚህ ፅኑ በርቱ መፀለያችሁን ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ህብረታችሁን ቀጥሉ ትጋታችሁን ጨምሩ።
እናንተ በፅናት ከጌታ ጋር ቁሙ እንጂ ባርነት መከዳት ብቸኝነት መጣል በሚመስልም መንገድ ያደርሳችዋል።

አገልጋይ ግሩም
ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን