Get Mystery Box with random crypto!

አንድ መተማመኛ! ፈጣሪ ባይረዳህ ፅናትና ትዕግስቱን ባይሰጥህ የማታልፋቸው ጊዜያት ነበሩ፤ አየህ | JESUS Risen ministry🔥🔥

አንድ መተማመኛ!

ፈጣሪ ባይረዳህ ፅናትና ትዕግስቱን ባይሰጥህ የማታልፋቸው ጊዜያት ነበሩ፤ አየህ ከዚህ በኋላ ለሚገጥሙህ ከባድ ፈተናዎች ሁሉ አንድ መተማመኛ አለህ!

ወዳጄ ዝቅ ያልክ ሲመስልህ ከፍ የሚያደርግህ፤ ብታጎነብስም ቀና አርጎ በናቁህ ፊት የሚያከብርህ ፈጣሪህ አለና ተመስገን በል!

Inspire_Ethiopia
የምስጋና ምሽት ተመኘንላችሁ
@JESUSRISEN
@JESUSRISEN