Get Mystery Box with random crypto!

       የእናንተ ሁኔታ አይባክን.........      እባካችሁን ተወዳጆች እንደሌላ ሰው ለመ | JESUS Risen ministry🔥🔥


       የእናንተ ሁኔታ አይባክን.........

     እባካችሁን ተወዳጆች እንደሌላ ሰው ለመሆን በመፈለግ እግዚአብሔር የሚፈልገውን ሁኔታችሁን(እራሱን ሊገልጥ የምፈልግበትን እናንተነታችሁን) አታባክኑት።

“ነገር ግን በእናቴ ማኅፀን ሳለሁ የለየኝ በጸጋውም የጠራኝ እግዚአብሔር በአሕዛብ መካከል ስለ እርሱ ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ልጁን በእኔ ሁኔታ ሊገልጥ በወደደ ጊዜ፥ ወዲያው ከሥጋና ከደም ጋር አልተማከርሁም፥”
  — ገላትያ 1፥15-16

እግዚአብሔር በዚህ የእናንተ ማንነት (እራሱ ባበጀው ማንነት) አዲስ ነገር መስራት ይፈልጋል።

በልዩ ልዩ አገልግሎት አገልግላችሁ ታልፋላችሁ።

#እዎዳቿለሁኝ !!