ንፁህ አምልኮ እውነተኛ አምልኮ ከልብ የሚፈልቅ አምልኮ ቅድስና ያለበት አምልኮ ፍቅር የተሞላበት አምልኮ ማስተዋል የተሞላበት አምልኮ ሁኔታን ያላመከለ አምልኮ ትዕቢት የሌለበት አምልኮ ቅናት የሌለበት አምልኮ ግብዝነት የሌለው አምልኮ ይህ አምልኮ በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስ የሚያገኝ እና የእግዚአብሔር ክብር በሀይል የሚገለጥበት አምልኮ ነዉ @jesusministry @jesusministry @jesusministry 526 views𝑁𝑎𝑟𝑑𝑖, 20:05