እነዚህን 3 ነገሮች ሁሌም አስባቸው 1. አላማ ይኑርህ አለበለዚያ ጊዜው ሲገፋ በዘፈቀደ የሚኖር ከንቱ ሰው እንደሆንክ ማሰብህ አይቀርም፤ 2. ወደ አላማህ አንድ እርምጃም ቢሆን የሚያስጠጋህን ነገር በየቀኑ አድርግ፤ 3. በፈጣሪህ ታመን! ከዛ ልበ ሙሉነት ፀባይህ ይሆናል። ግን ሲሳካልህ አመስጋኝ እንጂ ጀብደኛ አትሁን! @Jesuschristinheaven @Jesuschristinheaven share" 275 views𝐁𝐎𝐂𝐇𝐔 𝐔𝐍𝐂𝐋𝐈𝐂𝐀❶, 17:13