ሙዚቃ የጦርነት ውጥረትን ለመቋቋም ያገለግላል ሲያዝኑ፣ ሲጎዱ፣ ሲደሰቱ ወይም ሊሸነፉ ሲቃረቡ ጉልህ ሚና አለው ወታደሮቹ እንዳይጨነቁ ለማድረግ እንደ ስነ ልቦናዊ መሳሪያም ያገለግላል። @Jehoshaphatchoir @Jehoshaphatchoir @Jehoshaphatchoir 130 views04:08