የሙዚቃ 3ቱ ክፍሎች 1.Harmony(ውደት) 2.Melody (ዜማ) 3.Rytm(ምት) 1.Harmony(ውደት) ሁለት ዋና ዋና ዓይነቶች አሉት- ሀ.dissonant(ዲሶናት) ለ.consonant(ኮንሶናንት) 2.Melody (ዜማ) አምስት ድምፆች አሏቸው እነሱም ፡- ሀ. ትዝታ (ሜጀር ና ማይነር አለው) ለ. አምባሰል (ሜጀር ብቻ) ሐ. አንቺሆዬ ለኔ (ሜጀር ብቻ) መ. ባቲ (ሜጀር ና ማይነር አለው) ሰ.ፔንታቶኒክ ( pentatonic) 5ስት ድምፆችን (ከ አስራሁለቱ) ይጠቀማሉ ታዋቂዎቹ እነዚህ ቢሆኑም አንዳንድ ገጠራማ የኢትዮጵያ ክፍሎች ላይ ረ. Diatonic ሠ. Hexatonic እንዳለ ይነገራል 3. ምት (Rhythm) Rhythm 2 ክፍሎች አሉት እነርሱም ሀ.Bar ለ.beat ናቸው Rhythmን ከኢትዮጵያ መዝመሮች ላይ አተኩረን ስንመለከት ከ7 አይበልጡም እነርሱም ➊.Waltz ➋. Reggae ➌. Chikchika ➍. Slowrock ➎. Wello ➏. Ballad ➐. Disco እነዚህ ዋና ዋና ናቸው ነገር ግን አልፎ አልፎ የሚሰሙት ፡- ➑ ትግርኛ ➒(Swing/blues) ➓ (Hip Hop) የሚባሉ አሉ ፡፡ @JEHOSHAPHATCHOIR @JEHOSHAPHATCHOIR @JEHOSHAPHATCHOIR 314 views17:10