Get Mystery Box with random crypto!

Jafer Books 📚

የሰርጥ አድራሻ: @jafbok
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.13K
የሰርጥ መግለጫ

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !!
አድራሻችን
ለገሃር ተወልደ ህንጻ ስር
አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ
ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት
ሜክሲኮ ደብረወርቅ ህንጻ ስር
ሳሪስ አዲሱ ሰፈር
ጀሞ
ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok
ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL
ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-10 20:32:48
"ጊዜ" GIZE የ19 ታላላቅ ኢትዮጵያውያን ሰዓሊያን የተሳተፉበት ታላቅ የስዕል ዓውደ ርዕይ
==========================
(ይትባረክ ዋለልኝ)

ከአለ የስነጥበብና ዲዛይን ት/ቤት በቀለም ቅብ በግራፊክስ በቅርጻ ቅርጽ በሚውራል እና ዲዛይን ክፍል ለአራት አመታት ተምረው በ በ1990 ዓ. ም የተመረቁ 19 ተማሪዎች ከተቋሙ የተመረቁበትን 25ኛ ዓመት በማስመልከት "ጊዜ" የተሰኝ ልዩ የስዕል ዓውደ ርዕይ ከአለ የስነጥበብ እና  ዲዛይን ት/ቤት እና ከገብረክርስቶስ ደስታ ሞደርን አርት ሚዚየም ጋር በመተባበር አዘጋጅተዋል:: የስዕል ዓውደ ርዕዩ ሰዓሊያኑ የ25 ዓመት የስራና የጏደኝነት ዘመንን በጥበብ ስራዎቻቸው አማካኝነት ምን እንደሚመስል ብሎም በ25 ዓመታት ውስጥ በአንድ ሙያ ውስጥ ሆነው በተለያየ የሐሳብና የአሳሳል መንገዳቸው ምን እንደሚመስል ለተመልካች ለማሳየት ታስቦ የተዘጋጀ የስዕል ዓውደ ርዕይ ነው::

የስዕል ዓውደ ርዕዩ አርብ ግንቦት 4ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 10:30 ላይ በገብረክርስቶስ ደስታ ሞደርን አርት ሙዚየም በይፋ ይከፈታል::
በዚህ የስዕል ዓውድ ርዕይ ላይ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች:የኪነጥበብ ባለሙያዎች ደራሲያን፡ገጣሚያን፡ተዋንያን፡ሰዓሊያን:ጋዜጠኞች: የሰዓሊያኑ ጏደኞችና ቤተሰቦቻቸው እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች  ይታደሙበታል::
ይህ የስዕል ዓውደ ርዕይ ለአንድ ወር ለተመልካች ክፍት ሆኖ ይቆያል::
2.5K views17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 12:05:50
የአትሌት መቶ አለቃ በላይነህ ዴንሳሞ የሕይወት ታሪክ የሚያትተው መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::

መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል ::

ጃዕፈር መጻሕፍት ::
2.1K viewsedited  09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 17:25:51
"መጽሐፈ መሠረት"

መምህር ዘበነ ለማን ጨምሮ ብዙ ታላላቅ መምህራንን ያፈሩት የታላቁ ሊቅ አለቃ መሠረት ተሰማን ሥራዎች ያካተተው "መጽሐፈ መሠረት" ከፊታችን መጋቢት 27 ጀምሮ ገበያ ላይ ይውላል።

ምን ይዟል?
-ሥነ ፍጥረትን ይተነትናል።
-አእማደ ምሥጢርን ያመሠጥራል
- ዜና ማርያምን ያስነብባል።
-ልሣነ ግእዝን ያለማምዳል
-ለብዙ አንገብጋቢ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል።
የሊቁንና የሌሎች ሊቃውንትን የሕይወት ታሪክ ይዟል።

መጽሐፉ መደብራችን ይገኛል ::

ጃዕፈር መጻሕፍት !!
2.8K views14:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 10:55:59
ለታዳጊ ልጆችና ለአዋቂዎች ለክረምት ንባብ የሚሆኑ በእንግሊዝኛ የተጻፉ የልቦለድ መጻሕፍትን እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ አስገብተናል ::

ወላጆች ለልጆቻችሁ ከትምህርት መልስ በእረፍት ጊዜያቸው የሚያንቡትን እግረመንገድም የንባብ ልማዳቸውን የሚያዳብሩበትን መጻሕፍት ያበርክቱላቸው ::

ጃዕፈር መጻሕፍት ::
2.9K views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 17:25:37
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ
ለብቃት ፣ ለጤና ለውበት መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::

መጽሐፉ በምስለ ምሳሌዎች የታገዘ ባለቀለም ዕትመት ሲሆን ስለ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሰፊ ትንተና አቅርቧል ::

መጽሐፉ 110 ገጾች ሲኖሩት መሸጫ ዋጋው 80 ብር ብቻ ነው ::
3.1K views14:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 16:08:25
እነዚህ መጻሕፍት አሉን ::

ፎቶዎቹ በሙሉ በ Gebrela Shewakena የተነሱ ናቸው ::
2.9K views13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 14:10:13
"ትክክለኛውን ነገር፣ በትክክለኛው ጊዜ፣ በትክክለኛው ስፍራ፣ በትክክለኛው መንገድ፣ ለትክክለኛው አድማጭ መናገርን የሚያውቁ ድንቅ ተናጋሪዎች ናቸው። "

የመድረክ ንግግር ክህሎትንና የተግባቦት ብቃትን ለማሳደግ የሚያግዝ ድንቅ መጽሐፍ ::

@jafbok
2.6K views11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 19:09:44 ተሸጠ
1.7K views16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 18:59:32 ተሸጠ ::
1.8K views15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 18:32:36
" ጠመንጃና ሙዚቃ " የተሰኘው የይነገር ጌታቸው መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::

መጽሐፉ የኢትዮጲያን ታሪክና ፖለቲካ ከሙዚቃ ጋር አሰናስሎ የሚተርክ ሲሆን ስለነገስታቱና ሌሎች ባላባቶች ብዙ ያልተሰሙ ጉዳዮችን ይዟል ።

የመጽሐፉ ደራሲ የኤልያስ መልካን ሕይወትና ሥራዎች በተነተው"የከተማው መናኝ" መጽሐፉ ከፍተኛ ተነባቢነትን ያተረፈው ደራሲና ጋዜጠኛ ይናገር ጌታቸው ሲሆን ይህ መጽሐፍ ሁለተኛ መጽሐፉ ነው ::

"ጠመንጃና ሙዚቃ" የኢትዮጲያን የወርቃማ ዘመን ሙዚቃዎች በጥናት ከመተንተኑም ባለፈ የዘመን ምልክት የሆኑ ከ40 በላይ የሙዚቃ ባለሙያዎችን ሕይወትና ሥራዎችም ይዟል።ከዚህ በተጨማሪም አንድ ሺህ የሚጠጉ ሙዚቃዎችን ሙሉ መረጃ ማካተቱ አኳትቷል ::

"ጠመንጃና ሙዚቃ " የኢትዮጵያን ሙዚቀኞ የነፃነት ትግል የሚያጎላ ድርሳን ነው ::

መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል ::
ጃዕፈር መጻሕፍት !!
@jafbok
2.0K views15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ