Get Mystery Box with random crypto!

እንጀራ የበላ ፈውስ የተቀበለ ፀሐይ ቆልቆል ሲል አንድ እንኳ የታለ የሰው አለኝታነት ዘለቄታ የለው | የኔ ማስታወሻ✍🏾በኪያብ🦋

እንጀራ የበላ ፈውስ የተቀበለ
ፀሐይ ቆልቆል ሲል አንድ እንኳ የታለ
የሰው አለኝታነት ዘለቄታ የለው
በሆሳዕና ማግስት "ስቀለው ስቀለው"
#ታምራት_ሀይሌ

#ዮቶራዊት ..
@Mahder_Kasahun