Get Mystery Box with random crypto!

ምቶዳቸውን ላለማጣት ብዙ ትሆናለህ ሁሌም ትደክማለህ ከስራቸው አትጠፋም ዝምታቸው ባወራኸው ባደረ | የኔ ማስታወሻ✍🏾በኪያብ🦋

ምቶዳቸውን ላለማጣት ብዙ ትሆናለህ ሁሌም ትደክማለህ ከስራቸው አትጠፋም ዝምታቸው ባወራኸው ባደረከው ነገር የተከፉብህ እየመሰለህ ትጨነቃለህ እነሱ ግን ቅንጣት ታህል አይረዱህም ሁሌም ልታገኛቸው አብረሃቸው ልታሳልፈው የፈለከውን ግዜ መሄጃ እንደሌለህ ፈላጊ እንደሌለህ አስበው ሊጎዱህ ይፈልጋሉ



የተሰጣቸው ቦታ አልገባቸውምና ተረዳቸው ንግግርህን ነ እሺታ ገልፀህ እለፈው ምናልባት ስተዋቸው ይገባቸው ይሆናል

# እናት