Get Mystery Box with random crypto!

سؤال وجواب﹍ጥያቄ እና መልስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_question — سؤال وجواب﹍ጥያቄ እና መልስ س
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_question — سؤال وجواب﹍ጥያቄ እና መልስ
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_question
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.53K
የሰርጥ መግለጫ

« هذه هي القناة التي تنشر فيها الأسئلة مع الأجوبة،باستنباط كتب أهل السنة والجماعة. »
« ይህ በአላህ ፍቃድ ኢስላማዊ ጥያቄዎች ከነ መልሶቻቸው በፈተና መልኩ የሚቀርብበት ኦፊሻል ቻናል ነው። »
📩 ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት :-
🌐 t.me/Islamic_questionbot

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-02 09:07:46
س ﹕ما حكم الأضحية ؟
ጥ ﹕ኡድሂያ ሁክሙ ምንድነው ?
Anonymous Quiz
31%
❶ واجب . [ ግዴታ ነው። ]
53%
❷ سنة مؤكدة . [ ጥብቅ ሱና ነው። ]
16%
❸ مستحب . [ ተወዳጅ ነው። ]
0%
❹ مكروه . [ የተጠላ ነው። ]
267 voters613 views06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 13:14:55
عبرة للمعتبر - ግሳፄ ለሚገሰፅ

አሏህ ...
ልቦች ሁሌም በፍርሃት እንዲቆዩ :
ስራ መቀበሉን ደበቀ !
የሰው ልጅ በክጃሎት እንዲኖር
የተውበት በር ክፍት አደረገ !
ማንም ሰው ከሥራ እንዳይታለል :
ቁም ነገር መደምደምያውን አደረገ !

https://t.me/+QwgaezPnWRsNcQ5h
2.0K views10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 00:08:25 القارئ ناصر القطامي
@Islamic_question
1.8K viewsedited  21:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 23:00:36
ســ [331]﹕أين الجنة ؟
ጥ [331] ﹕ጀነት የት ነው ያለው?
Anonymous Quiz
84%
❶ الجنة في أعلى عليين في السماء . [ ከሰባተኛው ሰማይ በላይ ነው። ]
6%
❷ الجنة في أسفل سافلين في الأرض السفلى . [ ከሰባተኛው ምድር በታች ነው። ]
4%
❸ الجنة على الأرض . [ ምድር ላይ ነው። ]
6%
❹ جميع ما سبق . [ ሁሉም መልስ ናቸው። ]
533 voters2.2K views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 22:40:23
س [330]﹕هل الجنة والنار موجودتان الأن ؟
ጥ [330] ﹕ጀነት እና ጀሀነም አሁን አሉ ?
Anonymous Quiz
96%
❶ نعم . [ አዎን አሉ። ]
4%
❷ لا . [ አይ የሉም። ]
483 voters1.7K views19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 09:19:20 القارئ سعد الغامدي
@Islamic_question
1.6K viewsedited  06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 22:18:53 ابن خدر الحبشي
@Islamic_question
1.7K viewsedited  19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 20:05:05
س [329]﹕في أي سورة قوله تعالى ﴿وَإِن مِّنكُمْ إِلَّا وَارِدُهَا ۚ كَانَ عَلَىٰ رَبِّكَ حَتْمًا مَّقْضِيًّا﴾
ጥ [329] ﹕ከላይ የተጠቀሰው የቁርዓን አንቀጽ በየትኛው ሱራ ላይ ነው ሚገኘው ?
Anonymous Quiz
15%
❶ في سورة البقرة . [ በሱረቱ አል-በቀራህ]
17%
❷ في سورة الأعراف . [ በሱረቱ አል-አዕራፍ]
9%
❸ في سورة النساء . [ በሱረቱ አን-ኒሳእ]
59%
❹ في سورة مريم . [ በሱረቱ መርየም]
433 voters1.7K views17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 19:58:44
س [328]﹕أين يقف المؤمنون بعد العبور على الصراط ؟
ጥ [328] ﹕ምእመናን ድልድዩን ከተሻገሩ በኋላ የት ነው ሚቆሙት ?
Anonymous Quiz
46%
❶ يدخلون الجنة مباشرة . [ ወደ ጀነት ቀጥታ ይገባሉ። ]
40%
❷ يقفون على قنطرة بين الجنة والنار . [ በጀነት እና በጀሀነም መካከል ባለው ድልድይ ላይ ቆመው እርስ በርሳቸው ቂሳስ ያወጣሉ። ]
13%
❸ جميع ما سبق . [ ሁሉም መልስ ናቸው። ]
449 voters1.4K views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 19:32:25
س [327]﹕كيف تكون سرعة الناس على الصراط ؟
ጥ [327] ﹕በሲራጥ ላይ የሰዎች ፍጥነት እንዴት ነው?
Anonymous Quiz
93%
❶ بحسب أعمالهم . [ እንደ ሥራቸው ይለያያሉ።]
2%
❷ بحسب قوتهم . [ እንደ ጉልበታቸው ይለያያሉ። ]
1%
❸ بحسب أموالهم . [ እንደ ሀብታቸው ይለያያሉ። ]
4%
❹ جميع ما سبق . [ ሁሉም መልስ ናቸው። ]
495 voters1.5K views16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ