Get Mystery Box with random crypto!

አሳታፊ ጥያቄ እንደሚታወቀው የእናትና ያባት ሀቅ ትልቅ እንደሆነና ለመወጣት ከባድ እንደሆነ | سؤال وجواب﹍ጥያቄ እና መልስ

አሳታፊ ጥያቄ እንደሚታወቀው የእናትና ያባት ሀቅ ትልቅ እንደሆነና ለመወጣት ከባድ እንደሆነ አላህ በቁርዓኑ ነብዩ ﷺ በሀዲሳቸው ገልፀዋል ... ነገር ግን አንድ ቦታ ላይ ይህን ሀቅ መወጣት እና መክፈል ይችላል። ይህ የሚሆነው በየትኛው ሁኔታ ነው መልሱን እዚህ ላይ ሰላምታን በማስቀደም አስቀምጡ @Islamic_questionbot